መዝሙር 48:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በጆሮዬ ምሳሌ አደምጣለሁ፥ በበገናም ነገሬን እገልጣለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ፤ ነገሥታት ተባብረው መጡ፤ አንድ ላይ ሆነውም ገሠገሡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እግዚአብሔር በአዳራሾችዋ መጠጊያ ሆኖ ይታወቃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ከተማይቱን ለማጥቃት ነገሥታት ኀይላቸውን አሰባሰቡ። See the chapter |