መዝሙር 48:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አፌ ጥበብን ይናገራል፥ የልቤም ዐሳብ ምክርን፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግዚአብሔር በአዳራሾቿ ውስጥ ሆኖ፣ ብርቱ ምሽግ እንደ ሆናት አስመስክሯል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በሰሜን በኩል በመልካም ስፍራ የቆመ የምድር ሁሉ ደስታ የጽዮን ተራራ ነው፥ እርሷም የትልቁ ንጉሥ ከተማ ነች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔር በምሽግዋ ውስጥ ነው፤ እርሱም ከለላዋ መሆኑን አስመስክሮአል። See the chapter |