መዝሙር 47:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እነርሱስ ይህን አይተው አደነቁ፥ ደነገጡ፥ ፈሩም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አምላክ በእልልታ፣ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለሚወደው ለያዕቆብ ኩራት የሆነችውን ርስታችንን እርሱ ይመርጥልናል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እግዚአብሔር በእልልታና በመለከት ድምፅ ዐረገ። See the chapter |