መዝሙር 46:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እግዚአብሔር በአሕዛብ ላይ ነገሠ፤ እግዚአብሔር በቅዱስ ዙፋኑ ላይ ይቀመጣል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ኑና የእግዚአብሔርን ሥራ፣ ምድርንም እንዴት ባድማ እንዳደረጋት እዩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፥ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ኑ፥ የእግዚአብሔርን ሥራ እዩ፤ በምድር ላይ ያመጣውን ጥፋት ተመልከቱ። See the chapter |