መዝሙር 4:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የጽድቅን መሥዋዕት ሠዉ፥ በእግዚአብሔርም ታመኑ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የጽድቅን መሥዋዕት አቅርቡ፤ በእግዚአብሔርም ታመኑ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ፍሩ፥ ኃጢአትንም አትሥሩ፥ በመኝታችሁ ሳላችሁ በልባችሁ አስቡ፥ ዝምም በሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ለእግዚአብሔር ትክክለኛውን መሥዋዕት አቅርቡ፤ እምነታችሁንም በእርሱ ላይ አድርጉ። See the chapter |