መዝሙር 39:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ቅንነትህን በልቤ ውስጥ አልሰወርሁም፥ ማዳንህንም ተናገርሁ፤ ይቅርታህንና ምሕረትህን ከታላቅ ጉባኤ አልሰወርሁም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ክንድህን አንሣልኝ፤ ከእጅህ ምት የተነሣ ደክሜአለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አንተ ሠርተኸኛልና ዝም አልሁ አፌንም አልከፈትሁም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከጽኑ አመታትህ የተነሣ በጣም ስለ ተዳከምኩ መቅሠፍትህን ከእኔ አርቅ። See the chapter |