መዝሙር 38:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሰው ሁሉ እንደ ጥላ ይመላለሳል፥ ነገር ግን በከንቱ ይታወካሉ። ያከማቻሉ የሚሰበስቡለትንም አያውቁም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ዐንገቴን ደፋሁ፤ ጐበጥሁም፤ ቀኑንም ሙሉ በትካዜ ተመላለስሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከአላዋቂነቴ የተነሣ ቁስሌ ሸተተ በሰበሰም፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ጐበጥኩ፤ እጅግም እያጐነበስኩ ሄድኩ፤ ቀኑን ሙሉ በትካዜ አሳለፍኩ። See the chapter |