መዝሙር 38:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 “አቤቱ፥ ፍጻሜዬን አስታውቀኝ” አልሁ፥ የዘመኔ ቍጥሮች ምን ያህል ናቸው? ዐውቅ ዘንድስ ለምን ወደ ኋላ እላለሁ? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በደሌ ውጦኛል፤ እንደ ከባድ ሸክምም ተጭኖኛል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ከቁጣህ የተነሣ ሥጋዬ ጤና የለውም፥ ከኃጢአቴም የተነሣ አጥንቶቼ ሰላም የላቸውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በደሌ በራሴ ላይ ተጭኖአል፤ እርሱም ለመሸከም ከምችለው በላይ ነው። See the chapter |