መዝሙር 37:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እጅግ ጐሰቈልሁ፥ ጐበጥሁም፥ ሁልጊዜም በትካዜ እመላለሳለሁ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጽድቅህን እንደ ብርሃን፣ ፍትሕህን እንደ ቀትር ፀሓይ ያበራዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጽድቅህን እንደ ብርሃን። ፍርድህንም እንደ ቀትር ያመጣዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ጽድቅህን እንደ ብርሃን የጉዳይህንም ትክክለኛነት እንደ ቀትር ፀሐይ ያበራዋል። See the chapter |