መዝሙር 37:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ኀጢአቴ ከራሴ ጠጕር በዝቷልና፥ እንደ ከባድ ሸክምም በላዬ ከብዶአልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በጌታ ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ እርሱም የልብህን ፍላጎት ሁሉ ይሰጥሃል። See the chapter |