መዝሙር 37:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 አቤቱ፥ አንተ አትጣለኝ፤ አምላኬ፥ ከእኔ አትራቅ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ኀጢአተኛ ይበደራል፤ መልሶም አይከፍልም፤ ጻድቅ ግን ይቸራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ክፉ ይበደራል አይከፍልምም፥ ጻድቅ ግን ይራራል ይሰጣልም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ክፉ ሰው የተበደረውን አይመልስም፤ ደግ ሰው ግን በልግሥና ይሰጣል። See the chapter |