መዝሙር 37:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ፍላጾችህ ወግተውኛልና፥ እጅህንም በእኔ ላይ አክብደህብኛልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እንደ ሣር ፈጥነው ይደርቃሉና፤ እንደ ለምለም ቅጠልም ይጠወልጋሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እንደ ሣር ፈጥነው ይደርቃሉና፥ እንደ ለመለመ ቅጠልም ይረግፋሉና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እንደ ሣር ቶሎ ይደርቃሉ፤ እንደ ቅጠልም ጠውልገው ይረግፋሉ። See the chapter |