መዝሙር 37:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በደሌን እናገራለሁና፥ ስለ ኀጢአቴም እተክዛለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እግዚአብሔር የንጹሓንን የሕይወት ዘመን ያውቃል፤ ርስታቸውም ለዘላለም ይኖራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የንጹሓንን ቀኖች ጌታ ያውቃል፥ ርስታቸውም ለዘለዓለም ትሆናለች፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እግዚአብሔር ታዛዦቹን በየቀኑ ይጠብቃቸዋል፤ የሰጣቸውም ስጦታ ለዘለዓለም ከእነርሱ ጋር ይኖራል። See the chapter |