Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




መዝሙር 37:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ነፍ​ሴ​ንም የሚ​ሹ​አት በረ​ቱ​ብኝ፥ መከ​ራ​ዬ​ንም የሚ​ፈ​ልጉ ከን​ቱን ተና​ገሩ፥ ሁል​ጊ​ዜም ያጠ​ፉኝ ዘንድ በሽ​ን​ገላ ይመ​ክ​ራሉ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ክፉዎች በጻድቃን ላይ ያሤራሉ፤ ጥርሳቸውንም ያፋጩባቸዋል።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ክፉ በጻድቁ ላይ ያደባል፥ ጥርሱንም በእርሱ ላይ ያንገጫግጫል።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ክፉ ሰው ደጉን ሰው ለማጥፋት ያሳድምበታል፤ በጥላቻም ጥርሱን ያፋጭበታል።

See the chapter Copy




መዝሙር 37:12
16 Cross References  

በመኝታቸው ላይ በደልን ለሚያስቡ ክፋትንም ለሚያደርጉ ወዮላቸው! ኃይል በእጃቸው ነውና ሲነጋ ይፈጽሙታል።


ከዚያችም ሰዓት ጀምሮ አሳልፎ ሊሰጠው ምቹ ጊዜ ይሻ ነበር።


ኢየሱስንም በተንኰል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ፤


ሳኦ​ልም፥ “እር​ስ​ዋን እሰ​ጠ​ዋ​ለሁ፤ እር​ስ​ዋም እን​ቅ​ፋት ትሆ​ን​በ​ታ​ለች” አለ። እነ​ሆም፥ የፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን እጅ በሳ​ኦል ላይ ነበ​ረች።


ጌታው ወደ ቤቱ እስ​ኪ​ገባ ድረ​ስም ልብ​ሱን ከእ​ር​ስዋ ዘንድ አኖ​ረች።


አቤቱ፥ አንተ እይ፥ ዝምም አት​በል፤ አቤቱ፥ ከእኔ አት​ራቅ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements