መዝሙር 36:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 መዓትን ተዋት፤ ቍጣንም ጣላት፥ እንዳትበድልም አትቅና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከቤትህ ሲሳይ ይመገባሉ፤ ከበረከትህም ወንዝ ይጠጣሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አቤቱ፥ ጽኑ ፍቅርህን እንዴት አበዛህ! የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ይታመናሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በቤትህ የተትረፈረፈውን ምግብ ይጋበዛሉ፤ አስደሳች ከሆነ ወንዝህም ታጠጣቸዋለህ። See the chapter |