መዝሙር 36:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የዋሆች ግን ምድርን ይወርሳሉ፥ በብዙም ሰላም ደስ ይላቸዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የትዕቢተኛ እግር በላዬ አይምጣ፤ የክፉውም ሰው እጅ አያሳድደኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጽኑ ፍቅርህን በሚያውቁህ ላይ፥ ጽድቅህንም ልባቸው በቀና ላይ ዘርጋ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የትዕቢተኞች እግር እንዲረግጠኝ፥ የክፉዎች እጅ እንዲአባርረኝ አታድርግ። See the chapter |