መዝሙር 34:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በነፋስ ፊት እንዳለ ትቢያ ይሁኑ፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያስጨንቃቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ወደ እርሱ የሚመለከቱ ያበራሉ፤ ፊታቸውም ከቶ አያፍርም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጌታን ፈለግሁት መለሰልኝም፥ ከምፈራውም ሁሉ አዳነኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ወደ እርሱ የሚመለከቱ ሁሉ ፊታቸው ይበራል፤ ፊታቸውም ከቶ በኀፍረት አይሸፈነም። See the chapter |