መዝሙር 30:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከንቱን ነገር የሚጠብቀውን ሁሉ ሁልጊዜ ጠላህ፤ እኔ ግን በእግዚአብሔር ታመንሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እኔም በተረጋጋሁ ጊዜ፣ “ከቶ አልናወጥም” አልሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቁጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፥ ሞገሱ ግን ለሕይወት ዘመን፥ ልቅሶ ማታ ይመጣል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዋስትና እንዳለኝ ስላወቅሁ “ከቶ አልሸነፍም” አልኩ። See the chapter |