Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




መዝሙር 30:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ሕይ​ወቴ በመ​ከራ አል​ቋ​ልና፥ ዘመ​ኔም በጩ​ኸት፤ ኀይሌ በች​ግር ደከመ፥ አጥ​ን​ቶቼም ሁሉ ተነ​ዋ​ወጡ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 እግዚአብሔር ሆይ፤ ስማ፤ ማረኝም፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ረዳት ሁነኝ።”

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ወደ ጉድጓድ ብወርድ ከደሜ ምን ጥቅም ይገኛል? አፈር ያመሰግንሃልን? እውነትህንም ይናገራልን?

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 እግዚአብሔር ሆይ! ስማኝ፤ ማረኝም፤ እግዚአብሔር ሆይ! እርዳኝ።

See the chapter Copy




መዝሙር 30:10
7 Cross References  

ልቤ በላዬ ደነ​ገ​ጠ​ብኝ፥ የሞት ድን​ጋ​ጤም መጣ​ብኝ።


ለእ​ጆቼ ጠብን፥ ለጣ​ቶ​ቼም ሰል​ፍን ያስ​ተ​ማ​ራ​ቸው አም​ላኬ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይመ​ስ​ገን፤


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል የእ​ሳ​ቱን ነበ​ል​ባል ይቈ​ር​ጣል።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ረዳ​ቴና መታ​መ​ኛዬ ነው፤ ልቤ በእ​ርሱ ታመነ፥ እር​ሱም ይረ​ዳ​ኛል፤ ሥጋ​ዬም ለመ​ለመ፥ ፈቅ​ጄም አም​ነ​ዋ​ለሁ።


በጭ​ን​ቀቴ ደክ​ሜ​አ​ለሁ፤ ሌሊ​ቱን ሁሉ አል​ጋ​ዬን አጥ​ባ​ለሁ፥ በዕ​ን​ባ​ዬም መኝ​ታ​ዬን አር​ሳ​ለሁ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements