መዝሙር 3:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ብዙ ሰዎች ነፍሴን አልዋት፦ “አምላክሽ አያድንሽም።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ብዙዎች ነፍሴን፣ “እግዚአብሔር አይታደግሽም” አሏት። ሴላ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ! በኔ ላይ የሚቆሙት ብዙ ናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ብዙ ሰዎች “እግዚአብሔር አያድነውም” እያሉ ስለ እኔ ይናገራሉ። See the chapter |