መዝሙር 29:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አቤቱ፥ በፈቃድህ ለሕይወቴ ኀይልን ስጣት፤ ፊትህን መለስህ፥ እኔም ደነገጥሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የእግዚአብሔር ድምፅ የእሳት ነበልባል ይረጫል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የጌታ ድምፅ የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የእግዚአብሔር ድምፅ መብረቅን ብልጭ ያደርጋል። See the chapter |