መዝሙር 26:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሠራዊትም ቢጠላኝ ልቤ አይፈራብኝም፤ ሠራዊትም ቢከቡኝ በእርሱ እተማመናለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ምሕረትህ ከፊቴ አልተለየምና፣ በእውነትህም ተመላለስሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቸርነትህ በዓይኔ ፊት ነውና፥ በእውነትህም ተመላለስሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የማያቋርጠው ፍቅርህ በዐይኖቼ ፊት ነው፤ ዘወትር የሚመራኝም የአንተ ታማኝነት ነው። See the chapter |