መዝሙር 23:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ምድር በሞላዋ የእግዚአብሔር ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዳዊት መዝሙር። ጌታ እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር እረኛዬ ስለ ሆነ፥ የሚያስፈልገኝን ሁሉ አላጣም። See the chapter |