መዝሙር 21:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አባቶቻችን አንተን አመኑ፥ አመኑ፥ አንተም አዳንሃቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሕይወትን ለመነህ፤ ረዥም ዘመናትንም እስከ ዘላለም ሰጠኸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በበጎ በረከት ደርሰህለታልና፥ ከንጹሕ ወርቅ የተሠራ ዘውድን በራሱ ላይ አኖርህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሕይወትን እንድትሰጠው ለመነህ፤ አንተም ረጅም ዕድሜና ዘለዓለማዊ የሆነ ሕይወትን ሰጠኸው። See the chapter |