መዝሙር 21:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ልጨነቅ ቀርቤአለሁና፥ የሚረዳኝም የለምና ከእኔ አትራቅ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ክፋት ቢያስቡብህ፣ ተንኰል ቢወጥኑብህም አይሳካላቸውም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ፍሬአቸውን ከምድር ዘራቸውንም ከሰው ልጆች ታጠፋለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በአንተ ላይ ክፉ ነገር ለማድረግ ቢያቅዱና ቢያድሙም ምንም አይሳካላቸውም። See the chapter |