መዝሙር 20:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በበጎ በረከት ደርሰህለታልና፤ ከክቡር ዕንቍ የሆነ ዘውድንም በራሱ ላይ አኖርህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ይቀበልልህ። ሴላ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ይደግፍህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 መባህን ሁሉ ይቀበልልህ፤ በመሥዋዕትህም ደስ ይበለው። See the chapter |