መዝሙር 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ለእግዚአብሔር በፍርሀት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እግዚአብሔርን በፍርሀት አገልግሉት፤ ለርሱ በመንቀጥቀጥ ደስ ያሰኛችሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ለጌታ በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔርን በፍርሃት አገልግሉት፤ በመንቀጥቀጥም ተገዙለት። See the chapter |