መዝሙር 18:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ቃላቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ። ነገራቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ደረሰ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሞት ገመድ ዐነቀኝ፤ ምናምንቴ ነገርም አጥለቀለቀኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ምስጋና የሚገባውን ጌታን እጠራለሁ፥ ከጠላቶቼም እድናለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የሞት ጣር ከበበኝ፤ የጥፋት ጐርፍም አጥለቀለቀኝ። See the chapter |