መዝሙር 150:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤ አውታር በአለው መሣሪያና በእንዚራ አመስግኑት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤ በባለአውታር መሣሪያና በእንቢልታ አመስግኑት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በከበሮና በሽብሸባ አወድሱት፥ በባለ አውታር መሣሪያና በእምቢልታ አወድሱት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በከበሮና በማሸብሸብ አመስግኑት፤ በክራርና በዋሽንት አመስግኑት። See the chapter |