መዝሙር 149:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ንጉሦቻቸውንም በእግር ብረት፥ አለቆቻቸውንም በሰንሰለት ያስራቸው ዘንድ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ነገሥታታቸውን በሰንሰለት፣ መኳንንታቸውንም በእግር ብረት ያስራሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ንጉሦቻቸውን በሰንሰለት፥ አለቆቻቸውንም በእግር ብረት ያስሩ ዘንድ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ንጉሦቻቸውን በሰንሰለት ለመያዝ፥ መኳንንቶቻቸውን በእግር ብረት ለማሰር፥ See the chapter |