መዝሙር 149:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በአሕዛብ ላይ በቀልን ያደርግ ዘንድ፥ ሕዝቡንም ይዘልፋቸው ዘንድ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በዚህ ሕዝቦችን ይበቀላሉ፤ ሰዎችንም ይቀጣሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በአሕዛብ ላይ በቀልን፥ በሰዎችም መካከል ቅጣትን ያደርጉ ዘንድ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እንደዚህ ቢያደርጉ መንግሥታትን ለማሸነፍ፥ አሕዛብንም ለመቅጣት፥ See the chapter |