መዝሙር 148:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤ በአርያም ያመሰግኑታል፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤ በላይ በአርያም አመስግኑት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሃሌ ሉያ። ጌታን ከሰማያት አመስግኑት፥ በአርያም አመስግኑት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔርን አመስግኑ! ከላይ ከሰማያት አመስግኑት። See the chapter |