መዝሙር 146:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የፈረስን ኀይል አይወድድም፥ በሰውም ጕልበት ደስ አይለውም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እግዚአብሔር ለዘላለም ይነግሣል፤ ጽዮን ሆይ፤ አምላክሽ ለትውልድ ሁሉ ንጉሥ ነው። ሃሌ ሉያ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ጌታ ለዘለዓለም ይነግሣል፥ ጽዮን ሆይ፥ አምላክሽ ለልጅ ልጅ ነው። ሃሌ ሉያ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እግዚአብሔር ለዘለዓለም ንጉሥ ነው፤ ጽዮን ሆይ አምላክሽ ከትውልድ እስከ ትውልድ ይነግሣል። እግዚአብሔር ይመስገን! See the chapter |