መዝሙር 144:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እግዚአብሔር ይቅር ባይና መሓሪ ነው፥ መዐቱ የራቀ፥ ምሕረቱ የበዛ እውነተኛ ነው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 አንደበታቸው ሐሰትን ይናገራል፤ ቀኝ እጃቸውም የቅጥፈት ቀኝ እጅ ናት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እነርሱ ከቶ እውነት አይናገሩም፤ ቀኝ እጃቸውን አንሥተው የሚምሉት በሐሰት ነው። See the chapter |