መዝሙር 144:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የልጅ ልጆች ሥራህን ያደንቃሉ፥ ኀይልህንም ይናገራሉ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሰው እንደ እስትንፋስ ነው፤ ዘመኑም ፈጥኖ እንደሚያልፍ ጥላ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሰው ከንቱን ነገር ይመስላል፥ ዘመኑ እንደ ጥላ ያልፋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሰው እንደ ነፋስ ሽውታ ነው፤ ዘመኑም እንደ ጥላ የሚያልፍ ነው። See the chapter |