መዝሙር 139:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የአሽክላቸው ራስ የከንፈራቸውም ክፋት ይድፈናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በንጋት ክንፍ ተነሥቼ ብበርር፣ እስከ ባሕሩ ዳርቻ መጨረሻ ብሄድ፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ከፀሐይ መውጫ ባሻገር በርሬ ብሄድ፥ ወይም በፀሐይ መግቢያ በኩል ርቄ ብኖር፥ See the chapter |