መዝሙር 139:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ትዕቢተኞች ወጥመድን ሰወሩብኝ፥ ለእግሮቼም የወጥመድ ገመድን ዘረጉ፤ በመንገዴም ዕንቅፋትን አኖሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አንተ ከኋላም ከፊትም ዙሪያዬን ከለልኸኝ፤ እጅህንም በላዬ አደረግህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ከኋላና ከፊት ጠበቅኸኝ፥ እጅህንም በላዬ አደረግህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በዙሪያዬ ሁሉ ትገኛለህ፤ በኀይልህም ትጠብቀኛለህ። See the chapter |