መዝሙር 137:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በእግዚአብሔርም ምስጋና ይዘምራሉ። የእግዚአብሔር ክብር ታላቅ ነውና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ኢየሩሳሌም ሆይ፤ ብረሳሽ፣ ቀኝ እጄ ትክዳኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ኢየሩሳሌም ሆይ! አንቺን ብረሳሽ በገና የምጫወትበት ቀኝ እጄ ይክዳኝ፤ See the chapter |