መዝሙር 137:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አቤቱ፥ የምድር ነገሥታት ሁሉ ያመሰግኑሃል፤ የአፍህን ቃል ሁሉ ሰምተዋልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የእግዚአብሔርን ዝማሬ፣ እንዴት በባዕድ ምድር እንዘምር! See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የጌታን ዝማሬ በባዕድ ምድር እንዴት እንዘምራለን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለእግዚአብሔር መቅረብ የሚገባውን መዝሙር በባዕድ አገር እንዴት እንዘምራለን? See the chapter |