መዝሙር 136:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አቤቱ፥ በኢየሩሳሌም ቀን፦ “እስከ መሠረቷ ድረስ አፍርሱ አፍርሱ” ያሉአትን የኤዶምን ልጆች ዐስብ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ታላላቅ ብርሃናትን የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ብቻውን ታላላቅ ብርሃናትን የሠራውን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ታላላቅ ብርሃናትን ፈጠረ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። See the chapter |