መዝሙር 136:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ባላስብሽ፥ ምላሴ በጕሮሮዬ ይጣበቅ፤ ከደስታዬ ሁሉ በላይ ኢየሩሳሌምን ባልወድድ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ምድርን በውሃ ላይ የዘረጋ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ምድርን በውኃ ላይ ያጸናውን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ምድርን በጥልቅ ውሃዎች ላይ መሠረተ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። See the chapter |