መዝሙር 136:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ሰማያትን በብልኀት የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሰማያትን በጥበቡ የሠራውን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በጥበቡ ሰማያትን ፈጠረ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። See the chapter |