| መዝሙር 136:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በአኻያ ዛፎችዋ ላይ በገናዎቻችንን ሰቀልን።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከአማልክት ሁሉ ለሚበልጠው አምላክ ምስጋና አቅርቡ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።See the chapter |