መዝሙር 135:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለፀሐይ ቀንን ያስገዛው፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በኵር ሆኖ በግብጽ የተወለደውን፣ ከሰው ጀምሮ እስከ እንስሳ ቀሠፈ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የግብጽን በኩር ልጆች ከሰው ጀምሮ እስከ እንስሳ ድረስ መታ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በግብጽ አገር የሰዎችንና የእንስሶችን የበኲር ልጆችን የገደለ እርሱ ነው። See the chapter |