መዝሙር 135:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በእግዚአብሔር ቤት፣ በአምላካችን ቤት አደባባይ የምትቆሙ አመስግኑት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በጌታ ቤት ውስጥ፥ በአምላካችን ቤት አደባባይ የምትቆሙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በአምላካችን መቅደስ፥ በእግዚአብሔር ቤት አደባባይ የምትቆሙ ሁሉ አመስግኑት! See the chapter |