መዝሙር 135:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ታላላቅ ነገሥታትን የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ጆሮ አላቸው፤ አይሰሙም፤ በአፋቸውም እስትንፋስ የለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ጆሮ አላቸው፥ አይሰሙምም፥ እስትንፋስም በአፋቸው የለም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ጆሮ አላቸው፤ አይሰሙም፤ በአፍንጫቸውም መተንፈስ አይችሉም። See the chapter |