መዝሙር 135:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሃሌ ሉያ። የእግዚአብሔርን ስም ወድሱ፤ እናንተ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ሆይ፤ አመስግኑት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሃሌ ሉያ! የጌታን ስም አመስግኑ፥ እናንተ የጌታ ባርያዎች ሆይ፥ አመስግኑት፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔርን አመስግኑ! እናንተ የእግዚአብሔር አገልጋዮች፥ ስሙን አመስግኑ! See the chapter |