መዝሙር 134:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ፥ በአምላካችን ቤት አደባባይ የምትቆሙ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በመቅደሱ ውስጥ እጆቻችሁን አንሡ፤ እግዚአብሔርንም ባርኩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በሌሊት በቤተ መቅደስ ውስጥ እጆቻችሁን አንሡ፥ ጌታንም ባርኩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በመቅደሱ እጆቻችሁን ለጸሎት ዘርግታችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ! See the chapter |