መዝሙር 13:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዐይናቸው ፊት የለም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ቸርነቱ ታምኛለሁና፣ ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ፥ ልቤም በማዳንህ ደስ ይለዋል። ለረዳኝን ጌታ እዘምራለሁ፥ መልካምን አድርጎልኛልና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግዚአብሔር ሆይ! በጎ ነገር ስላደረግህልኝ ለአንተ እዘምራለሁ። See the chapter |