መዝሙር 129:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ይቅርታ ከአንተ ዘንድ ነውና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እግዚአብሔር ግን ጻድቅ ነው፤ የክፉዎችን ገመድ በጣጥሶ ጣለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጌታ ጻድቅ ነው፥ የክፉዎችን ገመድ ቈረጠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሁልጊዜ ትክክለኛ ነው፤ ከእነዚያ ጨካኞች ገመድ ነጻ አውጥቶኛል።” See the chapter |